በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያዌዎች

  • የከተማ ግብርና
  • በእንዱስትሪ
  • በኮንስትራክሺን ዘርፍ
  • በሆቴል ቱሪዝም
  • በማሀበራዊ አገልግሎት
  • የግብርናማምረቻዎችአቅርቦትወዘተ የመሳሰሉት ናቸው፡፡
  • የዐዋጭነት ጥናት (ለኢንዱስትሪ)
  • መታዎቂያ ኮፒ
  • ክላሰር
  • ሁለት ጉርድ ፎቶ ግራፍ
  • ብር 600 ብር
  • በወኪል ከሆነ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ
  • በማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ
  • በኢንዱስትሪና በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለሚሰማራ ተስማሚ አካባቢ መሆኑ፤
  • የተሟላ መሰረተ ልማት ያለ መሆኑ፤
  • ለኢንዱስትሪው ግብአት የሚሆን ጥሪ እቃ ያለ መሆኑ፤
  • ከሱዳን ጋር የሚያገናኝ ደረቅ ወደብ ተጠቃሚ መሆኗ፤
  • የተማረ የሰው ኃይል ያለ መሆኑ፤
  • ኢንዱስትሪ መንደር ላይ የተገነባ ሸድ ያለ መሆኑ፤
  • የቱሪዝምና የንግድ ከተማ መሆኑ፤
  • የፋሲል ቤተ መንግስት ፣ አድባራትና መስጊዶች መገኛ ከተማ መሆኗ፤
  • ተስማሚ የአየር ንብረት ያለ መሆኑ፤
  • የራስ ዳሽን ተራራና ብርቅየ አራዊቶች መገኛ መሆኗ፤
  • ሰፊ የገበያ አጋጣሚ መኖሩና ሌሎችም ናቸው፡፡
  •  
  • ፈቃዱን በማታለል ከሆነ ያወጣው
  • የተፈቀደውን ማበረታቸ ከታለመለት ውጭ አውሎት ከተገኘ
  • ፍቃዱን በጊዜው ካላሳደሰ ፕሮጀክቱ ያለበትን ሁኔታ በ3 ወሩ ሪፖርት ማድረግ ካልቻለ
  • ፕሮጀክቱን አጠናቆ በወቅቱ ወደ ስራ ካልገባ

ጠቃሚ መረጃ

አድራሻ