የማዕድን ምርት ክትትልና ቁጥጥር

ተግባራት

  • የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የመሰረተ ልማት ችግሮችን በመለየት መፍታት፣
  • የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የሊዝ ፋይናንስ እና ስራ ማስኬጃ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደገፍ፣
  • የአምራች ኢንዱስትሪዎችን አማካይ የማምረት አቅም እንዲያድግ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት መስጠት፣
  • አምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለበትን የግብዓት አቅርቦት ችግር መፍታት፣
  • አምራች ኢንዱስትሪዎችን የፐርፎርማንስና ፋይናንስ ኦዲት እንዲያደርጉ መደገፍ፣
  • አምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ወጥና ሳይንሳዊ በሆነ አሰራር እንዲለኩ መደገፍ፣
  • ምርጥ ተሞክሮ ያላቸውን አምራች ኢንዱስትሪዎችንና መለየትና ቀምሮ ማስፋት፣
  • አምራች ኢንዱስትሪዎችን የደረጃ ሽግግር መስራት፤
  • በአምራች ኢንዱስትሪዎች ከሚገኙ ምርቶች የሚገኝ የኤክስፖርት ገቢን ማሳደግ፣
  • ምርታቸውን ወደ ውጭ ገበያ የሚልኩ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ተጨማሪ አቅም ለመፍጠር የሚያስችል ድጋፍ መስጠት፣
  • ስትራቴጅክ ገቢ ምርትን የሚተኩ ምርቶችን እና ተኪ ምርት የሚያመርቱ አምራች ኢንዱስትሪዎችን በመለየት መደገፍ
  • ከአምራች ኢንዱስትሪዉ የሚፈጠረውን የስራ እድል ማሳደግ፣
  • የአምራች ኢንዱስትሪዎችን መረጃዎችን /ፕሮፋያል/ 100% ወቅታዊ ማድረግ፣

ኑ እና ጐንደርን እናልማ 

የጐንደር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ

ጠቃሚ መረጃ

አድራሻ