የማዕድን ምርት ክትትልና ቁጥጥር
- አቶ ውብሸት አበራ
- የማዕድን ምርት ክትትልና ቁጥጥር ቡድን መሪ
- +251 918 05 2138
- wubeshet@cityofgondar.com
ተግባራት
- የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የመሰረተ ልማት ችግሮችን በመለየት መፍታት፣
- የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የሊዝ ፋይናንስ እና ስራ ማስኬጃ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ መደገፍ፣
- የአምራች ኢንዱስትሪዎችን አማካይ የማምረት አቅም እንዲያድግ የኢንዱስትሪ ኤክስቴንሽን አገልግሎት መስጠት፣
- የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ያለበትን የግብዓት አቅርቦት ችግር መፍታት፣
- አምራች ኢንዱስትሪዎችን የፐርፎርማንስና ፋይናንስ ኦዲት እንዲያደርጉ መደገፍ፣
- አምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ወጥና ሳይንሳዊ በሆነ አሰራር እንዲለኩ መደገፍ፣
- ምርጥ ተሞክሮ ያላቸውን አምራች ኢንዱስትሪዎችንና መለየትና ቀምሮ ማስፋት፣
- አምራች ኢንዱስትሪዎችን የደረጃ ሽግግር መስራት፤
- በአምራች ኢንዱስትሪዎች ከሚገኙ ምርቶች የሚገኝ የኤክስፖርት ገቢን ማሳደግ፣
- ምርታቸውን ወደ ውጭ ገበያ የሚልኩ አምራች ኢንዱስትሪዎች እና ተጨማሪ አቅም ለመፍጠር የሚያስችል ድጋፍ መስጠት፣
- ስትራቴጅክ ገቢ ምርትን የሚተኩ ምርቶችን እና ተኪ ምርት የሚያመርቱ አምራች ኢንዱስትሪዎችን በመለየት መደገፍ
- ከአምራች ኢንዱስትሪዉ የሚፈጠረውን የስራ እድል ማሳደግ፣
- የአምራች ኢንዱስትሪዎችን መረጃዎችን /ፕሮፋያል/ 100% ወቅታዊ ማድረግ፣
ኑ እና ጐንደርን እናልማ
የጐንደር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ
አድራሻ
- ፋሲል ክፍለ ከተማ፣ ጎንደር፣ ኢትዮጵያ
- +251 58 111 0904 / +251 918 7776 09
- Fax: +251 58 111 0904
- investment@cityofgondar.com